Pixmind
Retour à la galerie
Seedance 1.5 ProVidéo
000

Prompt

ትዕይንት 1፡ ቃል ኪዳን የአውቶቡስ ጣቢያ - ጸሀይ ግባት ካሜራ፡- Wide shot - አውቶቡሶች ይመጣሉ ፣ ሰዎች ይወጣሉ ፣ የጫጫታ ድመጽ ይሰማል። ቁረጥ ወደ፡ በኩር ብቻውን ቆሞ አንድ አበባ ይዛ ሰዓቱን ይመለከታል ። አይፈራም - ተስፋን ሰንቋል ። በእጁ ላይ ያለው አበባ ይንቀጠቀጣል ምክሊት፥ ከባድ ቁጣዋን ተረጋግታ እየተቆጣጠረች ወደሱ ትራመዳለች። ፊቷ አደገኛ ነው። CAMERA: Slow dolly in as the distance between them closes. በኩር ቀና ብሎ ይመለከታል። ፊቱ ይለወጣል - እፎይታ, ከዚያም ግራ መጋባት፡፡ በኩር (በትህትና): "መጣሽ" አበባውን ሰጣት መክልት፡ አልተቀበለችውም ፊቱዋ ተሰላችቱዋል…ድካም እና የተስፋ መቁረጥ ምልክት ይታይባታል መክሊት፡ "ዘግይተሃል" በኩር፡ "ሰዓቴን ጠብቄያለሁ"

Ratio d'aspect: 16:9Dimensions: 480pDurée: 5s