Pixmind
返回靈感展示
PixMind影片
000

提示詞

አስተማሪ፦ "አንተ ልጅ፣ የትላንትናውን የቤት ስራ ለምን አልሰራህም?" ተማሪ፦ "መምህር፣ እኛ ሰፈር መብራት ጠፍቶ ነበር።" አስተማሪ፦ "ታዲያ ሻማ ማብራት አታውቅም?" ተማሪ፦ "አውቃለሁ መምህር፣ ግን ክብሪቱን መፈለጊያ መብራት አጣሁ!"